የሲኤንሲ ፋይበር ሌዘር መርህ እና አጠቃም (cnc fiber laser course)

Categories: Free course
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

እንኳን ወደዚህ አጠቃላይ የ CNC ፋይበር ሌዘር (Fiber Laser) ስልጠና በደህና መጡ!

ይህ ኮርስ የተዘጋጀው ኦፕሬተሮች ማሽኑን በሙሉ ደህንነት፣ በከፍተኛ ጥራት እና በጥንቃቄ እንዲያንቀሳቅሱ ለማገዝ ነው። በስልጠናው ውስጥ የደህንነት ደንቦችን፣ የማሽኑን አሰራር፣ የመቁረጫ ፓራሜትሮችን እና የጥገና ስልቶችን በዝርዝር እንመለከታለን።

🎯 የዚህ ኮርስ ዋና ዓላማዎች፦

  • ደህንነት (Safety): ከጨረር፣ ከጋዝ እና ከእሳት አደጋ ራስንና ማሽኑን መጠበቅ።

  • ጥራት (Quality): ትክክለኛ የፓራሜትር አጠቃቀምን በመለማመድ ንጹህ መቆራረጫ ማግኘት።

  • ዘላቂነት (Maintenance): የማሽኑን ዕድሜ የሚያራዝሙ የጥገና ስራዎችን መረዳት።

 


Course Description (English)

This course is a CNC Fiber Laser machine operation.
Students will learn everything from understanding machine components and safety procedures to using CNC laser software, setting cutting parameters, performing actual cutting operations, troubleshooting, and carrying out daily maintenance.

By the end of the course, learners will gain practical operating skills and will be ready to work confidently in real manufacturing and metal fabrication industries.

The course is delivered in Amharic and is designed for beginners, technicians, and workshop owners who want to master CNC fiber laser technology.
A certificate of completion will be awarded to all successful participants.

Key Learning Outcomes:

  • Identify and operate CNC Fiber Laser machine components

  • Understand and adjust cutting parameters

  • Use CNC software for programming and nesting

  • Diagnose and solve common cutting issues

Show More

What Will You Learn?

  • የደህንነት ፕሮቶኮል፦ የዓይን፣ የመተንፈሻ እና የእሳት አደጋ መከላከያ ዘዴዎች።
  • የጋዝ እና እንቅስቃሴ ደህንነት፦ የኦክስጅን አጠቃቀም እና የፈጣን እንቅስቃሴ (Rapid Motion) ጥንቃቄ።
  • ኦፕሬሽን እና ሆሚንግ፦ የማሽኑን የቁጥጥር ስርአት (Controller) የመረዳት ሂደት።
  • የፓራሜትር አስተዳደር፦ የቁሳቁስ ላይብረሪ (Material Library) አጠቃቀም እና ዳታ ሴቪንግ።
  • የፍጆታ ዕቃዎች (Consumables): ኖዝል፣ ሌንስ እና ሴራሚክ ካፖችን የመቀየር ዘዴ።
  • ችግር መፍታት (Troubleshooting): የመቁረጥ ጥራት ሲጓደል የሚወሰዱ እርምጃዎች።

Course Content

መግቢያ
🎯 የትምህርቱ አላማ 🔹 ሲኤንሲ ፋይበር ሌዘር መሳሪያ ምን እንደሆነ መረዳት 🔹 የመተግበሪያ መስኮችን ማወቅ 🔹 በተለመዱ መቁረጫ መሳሪያዎች ጋር ያለውን ልዩነት መረዳት

የመሳሪያው አካላት
🎯 የዚህ ክፍል ዓላማ 🔹 ዋና የመሳሪያውን ክፍሎች ማወቅ 🔹 እያንዳንዱ ክፍል ምን ሥራ እንደሚሰራ መረዳት 🔹 ተያያዥ አካላትን እና አጋማሽ መሳሪያዎችን መለየት

የደህንነት መመሪያዎች
🎯 የዚህ ክፍል ዓላማ 🔹 በማሽኑ ስራ ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን መለየት 🔹 የግል ደህንነት መጠበቂያ መሣሪያዎችን (PPE) በአግባቡ መጠቀም 🔹 የአደጋ ጊዜ መከላከያ እርምጃዎችን (Emergency Procedures) ማወቅ 🔹 የማሽኑን እና የአካባቢውን ደህንነት ማረጋገጥ

የአጠቃቀም መመሪያዎች
🎯 የዚህ ክፍል ዓላማ 🔹 ማሽኑን በደህንነት ማስነሳት (Startup) 🔹 የቁሳቁስ እና የጋዝ ዝግጅትን ማረጋገጥ 🔹 የሌዘር ጭንቅላትን ማስተካከል (Calibration) 🔹 የቆራረጣ ሂደቱን መከታተል እና ማቆም

ውቅታዊ ምልከታ
🎯 የዚህ ክፍል ዓላማ 🔹 የዕለት ተዕለት፣ የሳምንታዊ እና የወርሃዊ ጥገና ስራዎችን መለየት 🔹 የሌዘር ሌንስ እና የኖዝል ጽዳት ሂደትን ማወቅ 🔹 የቺለር (Chiller) እና የጋዝ ሲስተም ጥበቃን ማረጋገጥ 🔹 ፋይል ማስገባት እና መከፈት 🔹 የብረት መግቢያ እና ማዋቀሪያ 🔹 በትክክል ሞተሮችን ማስነሳት 🔹 የሌዘር መቁረጫን መጀመር እና መቆም

ደህንነት መመሪያዎች እና ከፍተኛ የሥራ ልምድ መመሪያዎች
የሲኤንሲ ፋይበር ሌዘር መቁረጫ ማሽኑ በረጅም ዘመን በትክክል እና በደህና እንዲሰራ መጠባበቅ፣ እንዲሁም በተደጋጋሚ የሚከሰቱ ችግኝ ምልክቶችን መለየትና መፍታት ማስቻል ነው።

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet